HealthFlex
×
  • Home
  • Who we are
    • About LLRP II
    • About LLRP I
    • Governance
    • Where We Work
    • Strategic Framework
  • LLRP II Components
    • Component 1: Pastoral Risk Management for Resilience
    • Component 2: Integrated Rangeland Management
    • Component 3: Climate Resilient and Sustainable Livelihoods
    • Component 4: Project Management, Monitoring, Evaluation and Learning
  • Get Involved
    • Enviromental and Social Risk Management
    • Gender And Nutrition
    • Finance and Audit
    • Bids and Auctions
    • Vacancy
    • Procurement
    • Communication strategy
    • Capacity Building
  • News & Events
    • News
    • Meetings & Events
    • Gallery
      • Photos
      • Videos
  • Resources Center
    • Enviromental & Social Risk Management Documents
    • Indigenous Knowledge
    • Researches
    • Sucess Story
    • Best Practice
    • More Project Documents
  • Contact

የቆላማ አካባቢ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በኑዌር ብሔረሰብ ዞን ማኩዌይ ወረዳ በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባዉን የእንስሳት ህክምና ክሊኒክ አሰመረቀ።

የቆላማ አካባቢ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በኑዌር ብሔረሰብ ዞን ማኩዌይ ወረዳ በ10 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባዉን የእንስሳት ህክምና ክሊኒክ አሰመረቀ።
April 3, 2025samuelNewsNews

የእንስሳት ህክምና ክሊኒክ የምርቃ ስነ-ስርዓት ላይ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጋትሉዋክና  የጉባኤ አባላት በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።

ጋምቤላ ብዙሃን መገናኛ አገልግሎ (መጋቢት 22/2017 ዓ.ም
****

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ጋትሉዋክ   በጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት ዞኑ ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት ያለበት ቢሆንም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባዉን ጥቅም እንዳላገኘ ገልጸዋል።

የእንስሳት ህክምና ክሊኒኩ የእንስሳት ጤንነት ለመጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ተናግረዋል።

ህብረተሰቡ በከፍተኛ ወጭ የተሰራዉን የእንስሳት ህክምና መስጫ ክሊኒክ እንደራሱ ንብረት መጠበቅ እንዳለበትም ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አሳስበዋል።

የቆላማ አካባቢ የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ኃላሪ ዶክተር ቤል ቢቾክ በበኩላቸው ፕሮጀክቱ ስድስት ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የወረዳዉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርግ የእንስሳት ክሊኒክ ሰርቶ ለአገልግሎት ክፍት ማድረጋቸዉን ገልጸዋል።

በተጨማሪም ፕሮጀክቱ በዚሁ ወረዳ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እያስገነቡ መሆኑን ገልጸዉ ባጠረ ጊዜ ዉስጥ አጠናቀዉ እንደሚያስረክቡ ተናግረዋል።

ፕሮጀክቱ ከዚህ ቀደም በሌሎች ወረዳዎች እና ዞኖች የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርግ የተለያዩ የልማት ስራዎችን  ሰርተዉ ማስረከባቸዉን ዶክተር ቤል ገልጸዋል።

የእንስሳት ህክምና ክሊኒኩ በክልሉ ሶስተኛ  መሆኑንም ተናግረዋል።

ፕሮጀክቱ የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ የገለጹት ዶክተር ቤል ህብረተሰቡ የተሰራዉ ፕሮጀክት ላይ በአግባቡ መጠቀም እንዳለበትም ተናግረዋል።

Add Comment Cancel


Categories

  • News
  • News

Archives

  • May 2025
  • April 2025
  • March 2025
  • September 2024
  • August 2024

Text Widget

LLRP

Calendar

April 2025
M T W T F S S
 123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
282930  
« Mar   May »

About Us

Lowlands Livelihood Resilience Project

+251-115-44-01-81

llrp_fpcu@gmail.com

FPCU , Bole Infront of Dembel City Center, Addis Ababa, Ethiopia

Quick Links

  • News
  • Term Index
  • Partners link
  • FAQ
  • End Target
  • Facebook

https://www.youtube.com/channel/UCmqcNJCCyBJrUMdxfVrv8ag

© LLRP || All Right Reserved
Designed by Samuel Asrat LLRP_FPCU
X